Quantcast
Channel: Sibket | WongelTube
Viewing all articles
Browse latest Browse all 772

Watch የገብርኤል መዝሙሮች ኮሌክሽን #1- Best Orthodox Gebriel Mezmur Collection

$
0
0

Watch የገብርኤል መዝሙሮች ኮሌክሽን #1- Best Orthodox Gebriel Mezmur Collection on Ethiopian Orthodox Tewahido Website WongelTube


Watch የገብርኤል መዝሙሮች ኮሌክሽን #1- Best Orthodox Gebriel Mezmur Collection on WongelTube.com የገብርኤልን ስራወች የሚያወድሱ በተለያዩ ዘማሪያን የተዜሙ ጥዑመ ዜማወች:- በመላዕክት መካከል በነበረው ክፍፍል ወቅት ስላደረገው የማረጋጋት ስብከት፣ ለዳንኤል ስላደረገው፣ ለማርያም ስላደረሰው ብስራት፣ ሦስቱ ህፃናትን (አናንያ፣አዛርያ፣ሚሳኤል) ከእሳት ስለማውጣቱ እና ስለሎች የገብርኤል መልአከ ልዑልነት የሚያወድሱ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮችን በዚህ ኮሌክሽን ያዳምጡ።
+++++ Like, comment and #share +++++
1. ገብርኤል ኃያል- መልዓከ ሰላም፣ መልዓከ ብስራት
2. ጥበብና ማስተዋል የምትሰጥ ገብርኤል
3. ከሚነደው እሳት ነበልባል ያወጣኝ ገብርኤል ነው
4. ደጉ መልአክ ገብርኤል
5. ገብርኤል ፅኑ አለ ስብከቱን ጀመረ
6. ገብርኤል መልአክ ዜናዊ ሃዲስ
7. ለጣዖት አንሰግድም ብለው ሦስቱ ህፃናት እንቢ አሉ
8. ኦ ገብርኤል መልአከ ልዑል
9. ምስራች ነጋሪ ገብርኤል ገናና
10. አብስረኝ ገብርኤል መጋቢ ሃዲስ
11. ገብርኤል መልአክ ተላከልን ከእሳትም ዳንን
WongelTube Ethiopian Orthodox Tewahido Mezmur and Sibket videos.
ወንጌልቲዩብ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር እና ስብከት
አዳዲስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች እና ስብከቶችን ይመልከቱ:: ለጉዋደኞችዎም በማካፈል ሃይማኖትዎን ያስፋፉ: ያጠንክሩ: ወንጌልቲዩብ የተዋህዶ መዝሙር ድረ-ገጽ

Share this video with your friends to spread the word of God and strength Ethiopian Orthodox Tewahido. Watch Latest Ethiopian Orthodox Mezmure and Sibket Videos.
Like WongelTube on Facebook. Don’t Miss the new Mezmur.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 772

Trending Articles